A Lamp Under a Jar (ሉቃ 8:16-18)

Study

  

16 መብራትንም አብርቶ በዕቃ የሚከድነው ወይም ከአልጋ በታች የሚያኖረው የለም፥ የሚገቡት ሰዎች ብርሃኑን እንዲያዩ በመቅረዝ ላይ ያኖረዋል እንጂ።

17 የማይገለጥ የተሰወረ የለም፥ የማይታወቅም ወደ ግልጥም የማይመጣ የተሸሸገ የለም።

18 እንግዲህ እንዴት እንድትሰሙ ተጠበቁ፤ ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና፥ ከሌለውም ሁሉ፥ ያው ያለው የሚመስለው እንኳ ይወሰድበታል።